"እኛ የማንወደው ጀዋርን ለምን ፈቅደው ኦፌኮ አስገቡ ብለው
የሚዘምቱብን አሉ። እኛ ጀዋርን ወደ ድርጅታችን ለማስገባት
ከእነሱ ፍቃድ መውሰድ የለብንም። እኛ ጀዋርን ወደ ድርጅታችን
ስናስገባ፣ ለድርጅታችን ይጠቅማል አይጠቅምም፣ ለኦሮሞ
ህዝብስ ይጠቅማል አይጠቅምም የሚለውን ነው የሚናየው
እንጂ እነሱ ጀዋርን ይወዱታል ወይስ አይወዱትም የሚለውን
አይደለም።"
ፕ/ር መረራ ጉድና (አሁን በOMN)
By: via Qerro Media Service - QMS
No comments:
Post a Comment