~ ማዕከላዊ ተዘግቷል ብለው በመሀል ፍንፍኔ ውስጥ ማዕከላዊን የሚያስንቅ ቄራ ማረጃ በስድስት ኪሎ() የድሮው የOPDO ድርጅት ቢሮ የነበረው አሁን ደግሞ ያገለገሉ እቃዎችና ማስወገጃ ግምጃ ቤት ውስጥ ድብቅ እስር ቤት(ማሰቃያ)ከፍተዋል።
* በዚህ የማሰቃያ ቦታ በርካታ የፖለቲካ እስረኞችና ግለሰቦች ቶርች የሚደረጉበት በዚህ መሀል ህይወታቸው ያለፈ በርካታ ነው።
* ይህ ማጎርያ በህግ የሚታወቅ አይደለም።
* እዛ አከባቢ ቆሞ እንኳን የተገኘ ሰው ከመደብደብና ከመታሰር አይድንም።
* ቤተሰብ የታሰረበት ሰው እንኳን ሄዶ ሲጠይቅ "ማን ነገራችሁ?" በማለት የድብደባና እስር ገፈት ቀማሽ ይሆናል።
* በማጎርያው የሚገኙ ሰዎች በአጥንታቸው የሚሄዱ እስኪመስል ድረስ ምግብ እንዳያገኙ በማድረግ እየቀጡም ነው።
* የሰብአዊ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ድርጅቶችም ለምሳሌ:- እንደ ቀይ መስቀል ያሉ ድርጅቶች እንዳያገኙዋቸው በህግ የሚታወቅ ቦታ አይደለም።
:- ሚድያዎችና አክቲቪስቶቻችን ስለዚህ ማሰቃያ ቦታ ሊዘግቡ ይገባል
By: via Qerro Media Service - QMS
No comments:
Post a Comment