"የነፍጠኛው ስርዓት ትሩፋቶች
ራስ ሲለሺ የሚባሉ ከመላው የከፋ መሬት (የቡና መሬት) ወስጥ የ1/4ኛው ባለቤት ነበሩ
በነፍጠኛው ስርዓት ጭሰኛው መሬት አርሶ
-ሲሶ (1/3) ለነጋሽ
-ሲሶ (1/3) ለቀዳሽ
-ሲሰ (1/3) ለአራሽ... ነበረ
ቋንቋን በተመለከተ
የኦሮሞም ይሁን የሌላው ብሔረሰብ ገበሬ በችሎት ቆሞ ሞት እንኳን ተፈርዶበት እንደሚሞት የሚያውቀው ሰንሰለት እጁ ላይ ወይንም ገመድ አንገቱ ላይ ሲገባበት ነው"፡፡
Prof. Merera -OMN
By: via Qerro Media Service - QMS
No comments:
Post a Comment