Qerro Media Service - QMS's Post

ው ማለት፣ በአገሪቱ ውስጥ ብቸኛው የምርጫ አስፈጻሚ ተቋም እርሱ ብቻ ነው ማለት አይደለም።

ሠ) የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫ የማስፈጸም ሥልጣን አለው ማለት፣ ምርጫ የማስፈጸም ሥልጣን የፌደራል መንግስት ሥልጣን ሥር ይወድቃል ማለት አይደለም። ሕገ-መንግሥቱ፣ የትም ቦታ ምርጫን የማካሄድ ሥልጣን የፌደራል መንግስት ሥልጣን መሆኑን አይደነግግም።

ረ) 'ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ'፣ እራሱን የቻለ ሕገ-መንግስታዊ ተቋም ነው እንጂ፣ የፌደራል መንግሥት ተቋም አይደለም። በአገሪቱ ክልሎች ውስጥ ምርጫ የማስፈጸም ግዴታውን ስለገፋ ብቻ፣ ክልሎች ምርጫ እንዳያደርጉ ማስገደድ አይችልም።

ሰ)ክልሎች በሕገ-መንግሥቱ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምርጫ ማካሄዳቸው (አሁን የትግራይ ክልል እያደረገ እንዳለው)፣ ሕገ-መንግሥቱን ያጸናል እንጂ፣ በየትኛውም መስፈርት ሕገ-መንግሥቱን አይጥስም፣ ወይም ሥርዓቱን ለአደጋ አያጋልጥም።

ሕገ-መንግሥቱን በመጣስ፣ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን ለአደጋ የሚያጋልጠው፣ በተጨባጭም እያጋለጠ ያለው፣ ምርጫን አለማድረግ ነው እንጂ፣ ምርጫን ማካሄድ አይደለም።

ምርጫን አላደርግም ያለው ሕገወጥ ቡድን፣ ምርጫን ለማካሄድ የሚንቀሳቀሱ ሕጋውያንን ለማስጠንቀቅ መሞከሩ፣ የኢፍትሓዊነት ጥግ ላይ መደረሱን ያረጋግጣል። It's a travesty of justice, pure and simple.

#Abiy_is_a_national_security_threat
#Abiy_must_be_removed
#Abiy_is_the_past
By: via Qerro Media Service - QMS

No comments:

Post a Comment

Featured post

Ethiopia’s controversial quest for the sea

https://ift.tt/4t29xJd Ethiopia is famously landlocked. That’s why the ambitious Ethiopian prime minister Abiy Ahmed has long harbored visi...