Qerro Media Service - QMS's Post

በሰላማዊ ተቃዉሞ ዉስጥ ሌሎች አገሮች ጣልቃ እስከሚገቡ ድረስ መጠበቅ አይስፈልግም። እያንዳንዱ ግለሰብ በራሪ ወረቀት ከመበተን እስከ ሥራ ማቆምና ግብር አለመክፈል እርምጃዎችን መዉሰድ ይችላል።መንግስት ጸረ ሰላም፣ ጸረ ብልጽግናችን ወዘተ ብሎ መለፈፍ ይችላል። አንዱ እየበለጽገ ሌላዉ የሚሞትበት ሥርዓት መወገድ ስላለበት ለዚያ ጆሮ መስጠት አስፈላጊ

Daniel dhaba, [25.08.20 18:43]
አይደለም። በሰላማዊ ተቃዉሞ ዉስጥ ዋና ዋናዎቹ ፕሪንስፕሎች አንድነት፣ ዕቅድ፣ ሰላማዊና ጥሩ ዲሲፕሊን ናቸዉ። የጸጥታ ኃይሉም ከመንግስት ትዕዛዝ መቀበሉን ሲያቆምና ለመንግስት ያላቸዉ ታማኝነት እየቀነሰ ይመጣል። በዚህ ደረጃ የትኛዉም አምባገነን በሥልጣን ላይ የመቆየት ዕድሉ ያከትማል።

( dandana bafkane )
By: via Qerro Media Service - QMS

No comments:

Post a Comment

Featured post

Ethiopia’s controversial quest for the sea

https://ift.tt/4t29xJd Ethiopia is famously landlocked. That’s why the ambitious Ethiopian prime minister Abiy Ahmed has long harbored visi...