Qerro Media Service - QMS's Post

ሰበር ዜና
****
ሻብያ ኢትዮጵያን ዛሬ ወረረ:: ሆኖም በሶስት ግንባር ለመውረር ቢሞክርም በከፍተኛ ደረጃ በአሁኑ ሰዓት በትግራይ ጦር እየተደመሰሰ ይገኛል::

የሻቢያ ጦር በመረብ፤ በዛላንበሳ፤ እና በኢሮብ ግንባሮች ምሽጋቸውን ለቀው በመውጣት ትግራይን ለመውረር ዘመቻ የከፈቱ ቢሆንም ከትግራይ በኩል መካናይዝድ የሆነ ጦር ገጥሟቸዋል፡፡ ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደው የሻቢያ ጦር ተመልሶ ወደ ምሽጉ በመግባት ላይ ይገኛል፡፡

በመሆኑም በመረብ፤ ዛላንበሳ፤ ኢሮብ በኩል የሻብያ ሰራዊት ከጧት ጀምሮ ከባድ መሳሪያ በመጠቀም ወረራ በማካሄድ ልዋላዊ ሀገር ኢትዮጵያን ወሯል፡፡ አሁን በዚ ሰዓት የትግራይ ሰራዊት በሜካናይዝድ መልሶ በማጥቃት እየደመሰሰው ይገኛል፡፡ የኢሳያስ ወራሪ ሰራዊት አከርካሪው እየተሰበረ ይገኛል፡፡ ከባድ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ኪሳራም እየደረሰበት ነው፡፡

ውድቀት ለወራሪ፤ ድል ለኢትዮጵያ ህዝቦች!!
By: via Qerro Media Service - QMS

No comments:

Post a Comment

Featured post

Ethiopia’s controversial quest for the sea

https://ift.tt/4t29xJd Ethiopia is famously landlocked. That’s why the ambitious Ethiopian prime minister Abiy Ahmed has long harbored visi...