Qerro Media Service - QMS's Post

አጼ ኃይለስላሴ የእናቱን ስም “የሺመቤት” እንጂ አንድም ቀን የአባቷን ስም “ዓሊ ጋምጨውን” ለመጨመር ድፍረት
ሳያገኝ መጨረሻው ሳያምር ሽንት ቤት ውስጥ ተቀበረ፡፡

አብይ አህመድ ዓሊ ደግሞ ገፍቶ በመሄድ አንድ ሚልዮን ብር ከፍሎ ስፖንሰር ባደረገው “ሰውየው” መጽሀፍ ላይ
አባቱ ሙስልም በመሆኑ ብቻ እንድተች፣ በርሱ ዕድገት ላይ ምንም ተጽዕኖ ያላሳደረበት መሆኑን እንድነገር አደረገ
(የተጠለፈውን ትግል መጽሀፍ ይመልከቱ)፡፡ ለዛሬው ማንነቱ እንድበቃ “ብቻዋን” የታገለችው እና “7ኛው ንጉስ”
እንደሚሆን የተነበየችው እናትየው መሆኗን ከፓርላማ ጀምሮ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ነገረን፡፡ ስለአባትየው ግን
ታውቃላችሁ -ዝም፣ጭጭ፡፡

አጼ ኃይለስላሴ ከሙስልም ጋር ያላቸው ግንኙነት እንደ አቤቶ ኢያሱ ዋጋ እንዳያስከፍላቸው ሙስልሙ ላይ ከፍተኛ
የሆነ ጥላቻ እንዳላቸው ለማሳወቅ ያልፈነቀሉት ድንጋይ አልነበረም፡፡ አብይም በተመሳሳይ መንገድ እየተጓዘ
እንደሆነ በቅርቡ እያደረጋቸው ያሉ ድርግቶች ምስካሪ ናቸው፡፡ ሙስልሙ በአክራርነት እንድፈረጅ በሻሸመኔ እና
በአካባቢው ራሱ ባሰናዳቸው ሰዎች ግድያ፣ ዝርፊያ፣ የንብረት ውድመት ካደረሰ በኃላ ይህን ያደረገው “አክራሪ
ሙስልሙ” ነው በማለት የሀይማኖት ግጭት እንድነሳና ሙስልሙን አሳድዶ ለማጥፋት በአጭሩ ቆርጦ ተነስቷል፡፡ ይህን
በማድረጉ፦
1. የኦሮሞን ትግል ያዳክመዋል (ኦሮሞዎች በሀይማኖት ይከፋፈላሉ)
2. ከኦርቶ አማራው ከፍተኛ ድጋፍ ያገኛል
3. ሙስልሙን ለመምታት የሚያስችለው “የአክራርነት ችግር” በማግኘት ከሙስልሙ ማህበረሰብ ጋር ስሙ ካልሆነ
በስተቀር ምንም የሚያገናኘው ነገር የሌለ መሆኑን በጭካኔ ድርጊቱ ያሳያል፡፡ በዝህም የዓለም አቀፉን
የሽብርተኞችን የመዋጋት አካል በመሆን ድጋፍ ያሰባስብበታል፡፡

ለዝህ ይሆን ከአሁኑ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) ሎጎ ላይ ኮከቧን ያስወገዳት? መቼም አያደርገውም
አይባልም? ገና ብዙ ያሳየናል፡፡

--( RAJO Media )

By: via Qerro Media Service - QMS

No comments:

Post a Comment

Featured post

Ethiopia’s controversial quest for the sea

https://ift.tt/4t29xJd Ethiopia is famously landlocked. That’s why the ambitious Ethiopian prime minister Abiy Ahmed has long harbored visi...