የ'ከሃዲ'ው፣ የ'እኩዩ'፣ እና የ'ጡት ነካሹ' አብይ አህመድ ጦርነት፣ ዓላማና ግብ የሌለው ጦርነት ነው።
ጦርነቱ፣ አንዳችም የሚዋደቁለት ዓላማ፣ የሚቆሙለት መብት፣ የሚሟገቱለት ፍትህ፣ የሚያርሙት ስህተት፣ የሚፈቱት ችግር የሌለው፣ ከንቱ ጦርነት ነው።
ጦርነቱ፣ የአብይን ሕገወጥ ሥልጣን ለማስቀጠል ሲባል ብቻ፣ በሕዝቦች ላይ የታወጀ የእብሪት ጦርነት ነው።
ኢፍትሐዊ የሆነ፣ ሕዝብን ለማሸበርና ለማጥፋት ("ትህነግን ማጥፋት"፣ "ኦነግን ማጥፋት" የሚለው የኮድ ቋንቋ፣ "ተጋሩን ማጥፋት" ፣ "ኦሮሞን ማጥፋት" ማለት መሆኑ ይሄን ያመለክታል።) ያለመ የክፋት ጦርነት ነው።
በየትኛውም ቦታ--በተለይ በኦሮሚያ--ይሄንን የክህደት፣ የክፋትና፣ የውለታ ቢስ ("ጡት ነካሽ" ቡድን) ጦርነት መቋቋም፣ ተፈጥሮአዊ የሆነ የዜጎች ሁሉ ግዴታ ነው።
#Abiy_is_a_terrorist!
#No_to_war!
#No_to_dictatorship!
By: via Qerro Media Service - QMS
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Featured post
Ethiopia’s controversial quest for the sea
https://ift.tt/4t29xJd Ethiopia is famously landlocked. That’s why the ambitious Ethiopian prime minister Abiy Ahmed has long harbored visi...
-
Has your daily walk become an endless trudge to nowhere? These podcasts, chosen by comedians, podcasters, Guardian writers and readers, are ...
-
The actor’s remarkable life fed into the character of Arlette in the Netflix hit, from growing up Jewish in occupied France, via Left Bank j...
-
They are benevolent vegetarian gods. They watch over, through shielded eyes, the very few animals that have a fringe. William Topaz McGonag...
No comments:
Post a Comment